Skip to content

Ethiopia Hagere

Sections
Personal tools
You are here: Home » * Austria Vienna * » Activities Vienna

Activities Vienna

Document Actions

አስቸኳይ ጥሪ ለኢትዮጵያውያን

በኢትዮጵያ የወያኔ አምባገነን አረመኔ መሪ በአሁን ሰዓት አገራችን ውስጥ በቤተሰቦቻችን

ላይ አስቃቂ የአደባባይ ርሸና እና የግፍ ግድያ እያካሄደ ስለሆነ እኛም በቪየና የምንገኝ ኢትዮጵያኖች በአስቸኳይ ተገናኝተን ምን ማድረግ እንዳለብን ጥሪውን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እናስተላልፋለን

 

Where
Peterjordanstrasse 29 , 1190 Wien
When
 Sunday 2005-11-06 from 17:00 to 19:00

 

ምስጋና

በወቅቱ የነበረው ዝናብና የቦታው እርቀት ሳያግዳቸው ወገኔ በጠራኝ እሮሮ ላይ እኔም ተገኝቼ የተቻለኝን አስተዋጾ ማድረግ አለብኝ ብላችሁ ከከተማም ሆነ ከገጠር ለመጣችሁ ብርቅዬ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሃገር ዜጎች ሁሉ በአዘጋጁ ስም ሆኜ ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ ::

ይቀጥላል

 

አንድ ብር ለአንድ ወገን

    በቪየና የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ሁኔታ በማስመልከት እንቅስቃሴ እያረጉ ስለሆነ ከዚህ አንዱ እንቅስቃሴ ደግሞ የገንዘብ እርዳታን በማስመልከት በዚህ ታላቅ የፈንድ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ተገኝታችሁ ለወገናችሁ በፍላጎት ያላችሁን እጃችሁን እንትዘረጉ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን::

የጥሪ ካርድ(Flyer)

  

Address:      Peterjordanstrasse 29  , 1190 Wien

Date     :       09.07.05

Time     :        20:00

የኢትዮጵያ ኢምባሲ በ 02.07.05 የጠራው የድጋፍ ጥሪ ከሽፈ

     የኢትዮጵያ ኢንባሲ በጠራው ድብቅ የድጋፍ ጥሪ ላይ ለመገኘት የመጡትን አንግዶች አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ በቦታው ተገኝቶ ፎቶ በማንሳትና ወገኔ ምን ነካው?  የሚል ጽሁፍ በማደል ወደ መጡበት በመመለስ ጥሪውን አክሽፋል:: አንድ ሰው ብቻ በግብዣው ተገኝቶአል::

ኢትዮጵያዊነታቸውን ካላረጋገጡ

 ፎቶአቸውን የምናወጣ መሆኑን አናሳውቃለን::

 

Second Rally in Vienna Austria 29.06.05

 

Call for the Second Rally go here

Intro Second Rally go here

Photo Gallery go here

 

Wahlbetrug in Äthiopien: Mehrere Äthiopier protestierten in Wien

(source afrikanet.info)

Meeting at the Ministry of Foreign Affairs

 

At the Rally on  June 9  2005 ,a  petition was handed over to a representative of the Austrian Government .

On June 17 2005  Ambassador SCHEIDE Ralph Dr.iur, Department Head of Africa Desk at the Ministry of Foreign Affairs, invited us to share with him our position and the Austrian government policy regarding the current situation in Ethiopia.

more

 

 

First Rally in Vienna Austria

As part of the worldwide effort to resist the stealing of the Ethiopian election by the dictatorial regime of Meles Zenawi, and in a show of our solidarity

more

 

next Page >>
Created by am69208
Last modified 2006-02-07 20:40
 

Powered by Plone

This site conforms to the following standards: